ጀርመን በባህር ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ችሎት መክፈቷ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2003ማስታወቂያ
የባህር ላይ ወንበዴዎቹ የተያዙት በፋሲካ ማግስት አንዲት የጀርመን የእቃ ማጓጓዣ መርከብን በሱማሊያ ጠረፍ አኳያ በቁጥጥር ስር ሊያውሉ ሞክረዋል በሚል ነው። በወቅቱ የኔዘርላንድ የባህር ሀይሎች የጀርመኗን መርከብ ነፃ አውጥተው ተጠርጣሪ የባህር ላይ ወንበዴዎቹን ለጀርመን ፖሊስ ማስረከባቸው ይታወሳል። ዎልፍጋንግ ዲክ ያሰባሰበውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ