ዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት ጀመረ !
ሐሙስ፣ ነሐሴ 29 2017ማስታወቂያ
ዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት ጀመረ !
ዶይቼ ቬለ የአማርኛ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ያሰራጫል። የተወደዳችሁ የዝግጅታችን ታዳሚያን ከስርጭታችን ውስጥ በየሳምንቱ አንዴ ተመርጦ እንዲላክላችሁ የምትፈልጓቸው የጦማረ ዜና (Newsletter ) ስብስቦችን በቀጥታ በኢሜል አድራሻዎ ልንልክላችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በመሆኑም ከስር ባለው ማገናኛ ውስጥ ባለው ባዶ ቦታ የኢሜል አድራሻዎን በማስገባት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። ከስር ቀጥሎ በሰፈረ ክፍት ቦታ ላይ እስማማለሁ የአጠቃቀም ደንብ.* የሚለውን በመጫን «ያስገቡ» የሚለውን ሲነኩ በቀላሉ ተመዘገቡ ማለት ነው ። የአዲሱ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
የዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት
ማስታወቂያ