ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ
በጎርጎረሳዉያኑ መጋቢት15 ቀን 1965 ዓ.ም ዶቸ ቬለ DW የአማርኛ ቋንቋ የራድዮ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ስርጭቱን ጀመረ። የስርጭቱ መጀመር ኢትዮጵያዉያንን አስደስቷል። በሌላ በኩል የራድዮ ጣብያዉ ወኪሎችና ጋዜጠኞች ማስፈራርያ ወከባ ይደርስባቸዉ ነበር። የ DW ሬድዮ ጣብያ የ 60 ዓመታት ታሪክ ጉዞ በፎቶ ጥቂቱ የሚከተለዉን ይመስላል።
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ

በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የዝያን ጊዜዉ ጋዘጠኛ ተፈራ ሻዉልና የአማርኛ ቋንቋ ክፍል ጋዜጠኞች
በጎርጎረሳዉያኑ 1980ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ ጋዘጠኞ በስራ ላይ
በጎርጎረሳዉያኑ 1980 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች ጋዙጠኛ ጌታቸዉ ደስታ እና ጋዜጠኛ ተክሌ የኋላ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ የመጀመርያዎቹ ጋዜጠኞች
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛዉ ቋንቋ ክፍል የመጀመርያዎቹ ጋዜጠኞች
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች በስራ ላይ
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች በስራ ላይ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በጎርጎረሳዉያኑ 1980 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች ከክፍሉ የቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በስራ ላይ
በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ሰራተኞች እና የስርጭት ክፍሉ ከቀድሞ አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ፍራንክ ሌምከ ጋር በኮለን ከተማ
አንጋፎቹ ጋዜጠኞች ንጋት ከተማ እና ጋዜጠኛ ኂሩት መለሰ። ጋዜጠኛ ንጋት ከተማ በአሁኑ ወቅት በጡረታ ላይ ትገኛለች።
ጋዜጠኛ ንጋር ከተማ እና ጋዜጠኛ ኂሩት መለሰ
ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሠ
ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሠ በቀጥታ ስርጭት ላይ
ጋዜጠኛ ልደት አበበ
ጋዜጠኛ ልደት አበበ በቀጥታ ስርጭት ላይ
የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ክፍል ከተመሰረተ 60ኛ ዓመቱን ደፈነ!
የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ክፍል ሰራተኞች ጀርመን ቦን ከተማ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛዉ ክፍል ጋዘጠኞች፤ ማንተጋፍቶት ስለሺ ፤ አዜብ ታደሰ፤ ሉድገር ሻዶምስኪ፤ እና ጋዜጠኛ ልደት አበበ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ቦን ከተማ የሚገኙ ጋዜጠኞ፤ ነጋሽ መሀመድ፣ ኂሩት መለሰ፤ አዜብ ታደሰ፤ እና ሸዋዬ ለገሠ በቀጥታ ስርጭት ላይ
ዶቼ ቬለ DW አማርኛዉ ክፍል የኢትዮጵያ ወኪሎች እና የቦን የሚገኙ የዶቼ ቬለ ከፍተኛ ተጠሪዎች እና ጋዜጠኞች
የዶይቸ ቬለ ዋና ስራ አስኪያጅ ፔተር ሊምቡርግ፤ የአፍሪቃዉ ክፍል ዋና ተጠሪ ክላዉስ ሽቴከር፤ የአማርኛዉ ክፍል ዋና ተጠሪ ሉድገር ሻዶምስኪ፤ በኢትዮጵያ የሚገኙትን የዶቼ ቬለ ወኪሎች አዲስ አበባ ላይ ስልጠና ሲወስዱ አግኝተዋቸዉ የተነሱት ፎቶ።
የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ክፍል ዋና አስተዳዳሪ ጀርመናዊዉ ሉድገር ሻዶምስኪ፤ የጀርመን ርዕሰ ብሔር ፍራንክ -ቫልተር ሽታይንማየር እና አንጋፋዉ የዶቼ ቬለ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ
ጀርመናዊዉ ሉድገር ሻዶምስኪ እና ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ፤ በጎርጎረሳዉያኑ 2019 ዓ.ም የጀርመን ርዕሰ ብሔር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየርን ቃለ-መጠይቅ ለማድረግ ቤሊቪዉ በተባለዉ ቤተ-መንግሥት ተገኝተዉ ርዕሰ ሔሩን አነጋግረዋቸዋል።
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ!
በቦን ከተማ በሚገኘዉ የዶቼ ቬለ DW ማሳራጫ ጣብያ በአሁኑ ወቅት በአማርኛዉ ክፍል የሚሰሩ ጋዜጠኞ በጎርጎረሳዉያኑ ግንቦት ወር 2022 ዓ.ም ከዓመታዊ ስብሰባ በኋላ የተነሱት ፎቶግራፍ
ጀርመን ቦን ከተማ የሚገኘዉ የዶቼ ቬለ ዋና ዋና መስርያ ቤት
ጀርመን ቦን ከተማ የሚገኘዉ የዶቼ ቬለ ዋና ዋና መስርያ ቤት