ፖለቲካሰሜን አሜሪካ
የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት
ማክሰኞ፣ ጥር 13 2017ማስታወቂያ
የዩናይትድ ስቴትስን የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ለሁለተኛ ጊዜ የያዙት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛትን ፈርመዋል።ፕሬዝደንት ትራምፕ ትናንት ቃለ መሐላ ከፈፀሙ በኋላ ከፈረሟቸዉ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት መካከል አሜሪካ ዉስጥ ለመኖር ፈቃድ የሌላቸዉ ስደተኖች ወደየመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድደዉ፣ የፆታ፣ የምጣኔ ሐብትናየቀድሞዉ ፕሬዝደንት ያፀደቋቸዉን ደንቦች የሚሽር ይገኝበታል።አንዳዶቹ ትዕዛዛት ከአሜሪካ ሕገ-መንግሥት ጋር እንደሚፃረሩ እየተነገረ ነዉ።
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ