1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
DW Digital Natives | Keyvisual | Amharisch

የዲጂታል ግንዛቤ

እዚህ ጋር በዲጂታል ግንዛቤ ላይ የሚያተኩርና እያዝናና የሚያስተምር የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ተከታታይ ድራማዎች ያገኛሉ። ታሪኩ ኢንዙና በተባለች አፍሪካዊት ምናባዊ ከተማ ይከናወናል።