ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ለጀመረችዉን የዲሞክራሲ ጎዳና ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋታል ሲል «ገዜልሻፍት ፉር በድሮህተሜንሽን» የተባለው ለተጨቆኑ ህዝቦች መብት የሚቆመው የጀርመን ድርጅት ዛሬ ይፋ ባደረገዉ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ በስደት የነበሩ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉንም አወድሶአል።